https://andro.io/app/tidarfelagi
Tidar felagi for  Android – Latest Version & Features app icon
Android app profile

Tidar felagi for Android – Latest Version & Features

by

Power 100

Price

free

Updated

Rate this app

How do you feel about Tidar felagi?

Thanks for your feedback!

> 2.2k

Monthly Downloads

~$900

Estimated Cost

Screenshots

About Tidar felagi

Find Love and Get Married!Tidarfelagi.com is an Ethiopian Marriage focused dating website and mobile app.
It is not just a dating site, this site is where people find a solid long-lasting romantic relationship and get married!በአሁኑ ሰአት የአኗኗር ዘይቤያችን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተቀየረ የመጣበት ወቅት ላይ ነን። የዕለት ተለት ማህበራዊ ግንኙነታችን በእጅ ስልካችን ውስጥ የሚያልፍ ሆኗል። ብዙውን ሰአታችንንም በስልካችን ላይ እንደምናሳልፍ ይታወቀቃል። ስለሆነም ሰዎችን ለመተዋወቅና ግንኙነትን ለማዳበር ከተለመደው የተለየ መንገድ መከተል የግድ ይሆናል። በቅርቡ በተደረገ ጥናት መሰረት ከአምስት የፍቅር ግንኙነቶች ውስጥ አንዱ በኦንላይን የሚጀመር እንደሆነ ያሳያል። ይህንንም ሁኔታ በመረዳት ለኢትዮጵያውያን የሚሆን፣ ከጊዜው ጋር የሚሄድና በቀላሉ በሚፈልጉት መስፈርት የፍቅር አጋርዎን በኦንላይን ማግኘት የሚችሉበትን ድረገፅና መተግበሪያ አዘጋጅተናል።መተግበሪያውን ከ ጉግል ፕለይ ስቶር በማውረድ ወይንም ድረገጹ ላይ በመሄድ ከተመዘገቡ በኋላ ስለ ራስዎ እና ስለሚፈልጉት አይነት ሰው በሚጠይቀው መሰረት የተሟላ መረጃ ይምሉ። የርሶን ማች ለማግኘት መተግበሪያው ላይ ገብተው ከታች Matches የሚለውን በተን ተጭነው የርሶን ማች ማየትና የሚፈልጉት ሰው ፎቶ ላይ በመጫን ፕሮፋይል ውስጥ ገብተው "Message" የሚለውን በተን በመጫን የትውውቅ መልዕክት በመላክ፤ በመተዋወቅና በመግባባት፤ ግንኙነትን በመፍጠርና በማጠናከር የፍቅር አጋርዎን ማግኘት ይችላሉ።tidarfelagi.com ለኢትዮጵያውያን የሚሆን፣ ከጊዜው ጋር የሚሄድና በቀላሉ በሚፈልጉት መስፈርት የፍቅር አጋርዎን ማግኘት የሚችሉበት ድረገፅና እና መተግበሪያ ነው። tidar felagi - Ethiopian Marriage Focused Dating Apptidarfelagi - Ethiopian Dating App

Share

Share Tidar felagi

Help others discover this Android app.

Tidar felagi

Tidar felagi

Free

Get