https://andro.io/app/mezmur-1mdsw
Power 100
Android app profile
Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት for Android – Latest Version & Features
★★★★★
(0 ratings)
Rate this app
How do you feel about Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት?
Thanks for your feedback!
> 2.2k
Monthly Downloads
~$900
Estimated Cost
Screenshots
About Orthodox Mezmurs ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራት
* የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስትያን መዝሙራት ግጥም በተለያየ ዘርፍ ይቀርባሉ። ለምሳሌ የሰንበት ት/ቤት መዝሙራት, የዘማርያን መዝሙራት, የመላእክት መዝሙራት, የልደት በዓል መዝሙራት* የወደዷቸውን መዝሙራት ለብቻ ማግኘት ይችላሉ* አዳዲስ መዝሙር ግጥሞችን ለማግኘት ዝርዝሩ ላይ ወደታች ማድረግ ይችላሉ።* የመዝሙራት ግጥሞች አንድ ጊዜ ወደስልክዎ ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል። ከዚያ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ይቻላል።* የመዝሙራት ግጥሞችን በቁጥር፥ በርዕስ፥ በመደብና በመለያ መፈለግ ይቻላል።* የመዝሙራት ግጥሞችን ለወዳጆችዎ ማጋራት ይችላሉ* የሚያውቁትን የመዝሙራት ግጥም በመጻፍና ለእኛ በመላክ ከግምገማ በኋላ እንዲለቀቅ ማድረግ ይችላሉ።* አፑን ወደጥቁር (ዳርክ ሞድ) በመቀየር መዝሙራትን ለማንበብ ምቹ ማድረግ ይቻላል* በጣም በፈጣኑ አዳዲስ መዝሙራት ሲጨመሩ ማግኘት ይቻላል።ለወደፊት የታሰቡ* የድምጽ መዝሙራትን ማካተት* ያበረከቷቸውን መዝሙራት ማየት