https://andro.io/app/ethiopiansite
Power 100
Android app profile
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic for Android – Latest Version & Features
★★★★★
(0 ratings)
Rate this app
How do you feel about የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic?
Thanks for your feedback!
> 2.2k
Monthly Downloads
~$900
Estimated Cost
Screenshots
About የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያ (Amharic
ይህ የብሉይ እና አዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መምሪያና ማብራሪያ በቲም ፌሎስ የተጻፈ እና በኤስ አይ ኤም ሥነ ጽሑፍ ክፍል በመጀመሪያ በ1989 ዓ.ም.
የታተመ ነው፡፡ ማብራሪያው፣ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ውስጥ በተሰማሩ ሰዎች ላይ ትኩረት ከማድረጉ በተጨማሪ በግል የእግዚአብሔርን ቃል ለማጥናትም ሆነ በአዋቂዎች የሰንበት ትምሕርት ቤት ወይም በመጽሐፍ ቅዱስ ትምሕርት ቤት ለመጠቀም እንዲቻል ተደርጎ የተዘጋጀ ነው፡፡ ማብራሪያው፣ መምሕርን ተክቶ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትምሕርተ-መለኮት ወይም አገልግሎት ለተማሪው ጠቃሚ ትምሕርቶችን ያስተላልፋል፡፡